የ44 ዓመቱ ኢሪስኩሎቭ የምስራቅ እስያዋ ኡዝቤኪስታን ዜግነት ያለው ሲሆን ፓርኬንት በተሰኘችው ከተማ ይኖር ነበር፡፡ በእንስሳት መጠለያ ጣቢያ ውስጥ በጥበቃ ሙያ ያገለግል የነበረው ይህ ሰው እጮኛውን ...
በፓርላማ በተረጋገጠው የመጨረሻ ድምጽ መሰረት ትራምፕ 312 ኢሌክቶራል ቮት፣ ሀሪስ ደግሞ 226 አግኝተዋል በአሜሪካ ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሀሪስ ሰብሳቢነት የተመራው የአሜሪካ ኮንግረስ ...
በምዕራብ ቻይና ቲቤት ማክሰኞ ዕለት በደረሰ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ 100 ገደማ ሰዎች መሞታቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። ወደ 1500 የሚጠጉ የእሳት አደጋ እና የነፍስ አድን ሰራተኞች በፍርስራሹ ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን ለመፈለግ መሰማራታቸውን የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ሚኒስቴር አስታውቋል። ...
ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ለ32,938 ሰዓታት የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ ምክንያት 1.56 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ኪሳራን ያስከተለ ሲሆን ይህም 111.2 ሚሊየን ሰዎች ላይ ተጽዕኖ ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ለዕርቅ እና ሰላም ቅድሚያ እንዲሰጥ ጠየቁ፡፡ ቅዱስነታቸው በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረውን የኢየሱስ ...
የመንግስት ስራ ቅልጥፍናን እና ተጠቂነትን ለማሳደግ ለመንግስት ሰራተኞች 400 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ እንደሚያደርግ አዲሱ የሶሪያ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር እንዳሉት ...
ኢትዮጵያን ጨምሮ የጁሊያን የዘመን ቀመር የሚከተሉት ሀገራት ናቸው በተለያዩ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ስነ ስርአቶች በዓሉን እያከበሩ የሚገኙት። ከአለማችን ህዝብ 12 ከመቶው የኦርቶዶክስ ክርስቲያን መሆኑን ታይም መጽሄት ይዞት በወጣው መረጃ ያመላክታል። ...
ሱዳን ባለፈው አመት መጋቢት ወር እገዳውን የጣለችው ነዳጅ ከደቡብ ሱዳን በሱዳን በኩል ወደ ውጭ የሚያስተላልፈው መስመር እንዲቆም ከተደረገ በኋላ ነው። በወቅቱ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመሩ መጎዳት የሱዳን ጦር እና የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች እያደረጉ ካሉት ግጭት ጋር እንደሚያያዝ ተገልጾ ነበር። ...
በዜጎች በከፍተኛ ደረጃ ተቀባይነት ያጡት የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጄስቲን ቱሩዶ ከስልጣናቸው ሊለቁ እንደሚችሉ ተነግሯል፡፡ ሮይተርስ ከአስተዳደሩ ጋር ቅርበት ያላቸውን ምንጮች ጠቅሶ እንደዘገበው ...
አንጋፋው ፖለቲከኛ እና የምጣኔ ሀብት ባለሙያ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። በ1923 ዓ.ም. የተወለዱት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በኢትዮጵያ ...
"ሜሲ ሽልማቱ ስለተሰጠው ትልቅ ክብር አለው፤ አስቀድሞ ከተያዘ ቀጠሮ እና ሌሎች ሃላፊነቶች ጋር በተያያዘ ግን ሽልማቱን በአካል ተገኝቶ መቀበል አልቻለም" ብለዋል የሜሲ የማኔጅመት ቡድን እና ክለቡ ...
የቡድኑ ቃል አቀባይ ያህያ ሳሬ በዛሬው እለት በአል ሚስራህ ቴሌቪዥን በተላለፈ መግለጫቸው "በደቡባዊ ሃይፋ በሚገኘው የኦሮት ራቢን ሃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈጽመናል" ብለዋል። ...